የኢትዮጵያዉያን የተቃዉሞ ሰልፍ በለንደን | አውሮጳ/ጀርመን | DW | 09.09.2016
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

አውሮጳ/ጀርመን

የኢትዮጵያዉያን የተቃዉሞ ሰልፍ በለንደን

ብሪታንያ የሚኖሩ ኢትዮጵያዉያን ለንደን በሚገኘዉ የዉጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ፊት ለፊት ተሰልፈዉ የኢትዮጵያ መንግሥት እየፈፀመ ያለዉ ግፍ ይብቃ ሲሉ የተቃዉሞ ሰልፍ ማድረጋቸዉ ተመልክቶአል ።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 03:28

የተቃዉሞ ሰልፍ በለንደን

ሰልፈኖቹ ቆየት ብሎ ወደ ሕንፃዉ ዘልቀዉ መግባታቸዉ ነዉ የተነገረዉ። እዚህ እስቱድዮ ከመግባታችን በፊት የለንደንዋን ወኪላችንን ስለ ተቃዉሞዉ ስልክ በመደወል ጠይቀናታል።


ሃና ደምሴ


አዜብ ታደሰ
ነጋሽ መሐመድ

Audios and videos on the topic