የኢትዮጵያዉያን የባህል እና የፖለቲካ መቻቻል እንዴት? | እንወያይ | DW | 13.03.2013
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

እንወያይ

የኢትዮጵያዉያን የባህል እና የፖለቲካ መቻቻል እንዴት?

ዛሬ ዛሬ ታሪክ ሆኖ ሊነገር የቀደሙት ኢትዮጵያዉያን ለጋራ ጉዳይ በጋራ ይቆሙ የነበረዉ በመካከላቸዉ ልዩነትም ሆነ ቅሬታ ሳይኖር ቀርቶ ሳይሆን በመቻቻል ባህላቸዉ ተሳስረዉ እንደሆነ ይነገራል።

Audios and videos on the topic