የኢትዮጵያዉያን አንድነት ዴሞክራሲ ድርጅት | ኢትዮጵያ | DW | 18.05.2017
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ኢትዮጵያ

የኢትዮጵያዉያን አንድነት ዴሞክራሲ ድርጅት

በፖለቲካል ትግል ዉስጥ በጀርመን ሀገርና እና የተቃዋሚ የኢትዮጵያዉያን አንድነት ዴሞክራሲ ድርጅት የተባለዉ ፓርቲ ሊቀመንበር አቶ አድማሱ ኃይሉ የፓርቲዉን አቋም ለመገናኛ ብዙኃን ተወካዮችና መስርያ ቤቶች በሃገሪቱ ስላለዉ ወቅታዊ ሁኔታ ጽሑፍን ማሰራጨታቸዉን አዲስ አበባ የሚገኘዉ ወኪላችን ጌታቸዉ ተድላ ኃይለጊዮርጊስ የላከልን ዘገባ ያመለክታል።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 02:35

አዲሱ የተቃዋሚ ፓርቲ፤

 
አቶ አድማሱ እንደገለፁት የኢትዮጵያዉያን የኢትዮጵያዉያን አንድነት ዴሞክራሲ ድርጅት ከማንኛዉም የፖለቲካ ድርጅት አልያም ፓርቲ ጋር ሳይደመር ብቻዉን የሚንቀሳቀስ ነዉ። ረዘም ሉሉ ዓመታት በጀርመን ሀገር የኖሩትና የኢትዮጵያዉያን አንድነት ዴሞክራሲ ድርጅት የተባለዉ አዲስ የተቃዋሚ ፓርቲ ሊቀመንበርን ጌታቸዉ ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ አነጋገርሮ  አጠር ያለ ዘገባ ልኮልናል። 


ጌታቸዉ ተድላ ኃይለጊዮርጊስ
አዜብ ታደሰ
ነጋሽ መሃመድ  

Audios and videos on the topic