የኢትዮጵያዉያን አስተያየት ከምድረ አረብ | ኢትዮጵያ | DW | 28.01.2010
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የኢትዮጵያዉያን አስተያየት ከምድረ አረብ

ወደተለያዩ አረብ አገራት ኢትዮጵያዉያን ለሥራ መሄዳቸዉ የተለመደ ሆኗል። ሰሞኑን በደረሰዉ የአዉሮፕላን አደጋ ህይወታቸዉ ያለፈዉ ከነዚህ ይደመራሉ።

default

አዉሮፕላኑ የወደቀበት ሜድትራኒያን ባህር

የባሳለፍነዉ ሰኞ ከሊባኖስ ቤይሩት ወደአዲስ አበባ መጓዝ በጀመረ በጥቂት ደቂቃዎች ዉስጥ ሜዲትራኒያን ባህር ላይ በወደቀዉ የኢትዮጵያ አየር መንገድ አዉሮፕላን ተሳፋሪ ከነበሩት ኢትዮጵያዉያን መካከል አብዛኞቹ የኮንትራት ሠራተኞች መሆናቸዉን በቤይሩት የሚኖሩ ኢትዮጵያን ይናገራሉ። በሌሎች አረብ አገራትና በሊባኖስ ለስራ የሚገኙ ኢትዮጵያዉያን በደረሰዉ አደጋ የተሰማቸዉን ጥልቅ ሃዘን አካፍለዉናል።

ነብዩ ሲራክ

ነጋሽ መሐመድ

ሸዋዬ ለገሠ

ተክሌ የኋላ