የኢትዮጵያዉያን ተቃዉሞ ሰልፍ በበርሊን | አውሮጳ/ጀርመን | DW | 09.09.2016
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

አውሮጳ/ጀርመን

የኢትዮጵያዉያን ተቃዉሞ ሰልፍ በበርሊን

ኢትዮጵያ ዉስጥ እየተካሄደ ያለዉ ግድያና የሰብዓዊ መብት ጥሰት እስርና እንግልት ይቁም፤ የመንግስት የፀጥታ ኃይላት በሰላማዊ ሰዎች ላይ የሚወስዱትን የኃይል እርምጃ ያቁሙ፤ የታሰሩ ፖለቲከኞች የሐይማኖት መሪዎችና ጋዜጠኞች ይፈቱ፤ የዘር መድሎ ይቁም ሲሉ በመቶዎች የሚቆጠሩ ኢትዮጵያዉያን ዛሬ ጀርመን መዲና በርሊን ላይ የተቃዉሞ ሰልፍ አካሄዱ።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 04:51

ተቃዉሞ በበርሊን


ሰልፈኞቹ «ጨቋኝና አንባገነን» ያሉትን የኢትዮጵያ መንግሥት የሚረዱ ጀርመን፤ የአዉሮጳ ኅብረትና ሌሎች ኃያላን ሃገራት ድጋፋቸዉን ያቁሙ ሲሉ ጠይቀዋል። ሰልፉን የተከታተለዉን የበርሊኑን ወኪላችንን ነጋሽ መሐመድ አነጋግሮት ነበር።


ይልማ ኃይለሚካኤል


ነጋሽ መሐመድ
አዜብ ታደሰ

Audios and videos on the topic