የኢትዮጵያዉያን ስደተኞች ፈተና በሳዉዲ | ኢትዮጵያ | DW | 04.08.2010
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የኢትዮጵያዉያን ስደተኞች ፈተና በሳዉዲ

በሳዉዲ ረሃብና ጥሙን እንዲሁም የበራዉን ግለት ተቋቁመዉ ድልድይ ስር ካርቶን በማንጠፍ ወደአገራቸዉ የሚገቡበትን ቀን በመጠባበቅ ላይ የሚገኙ ኢትዮጵያዉያን ስደተኞች ችግራችን ሰሚ አጣ ሲሉ ያማርራሉ።

default

በቆንስላዉ ጽ/ቤት ደጃፍ ከሚገኙት በከፊል

ከትናንት ጀምሮ በጅዳ የኢትዮጵያ ቆንስላ ጽህፈት ቤት ደጃፍ ዉለዉ ለማደር የወሰኑት እነዚህ ወገኖች ወደጽህፈት ቤቱ እንዳይገቡ መታገዳቸዉን ነዉ የሚናገሩት።

ጉዳዩን በቅርበት የሚከታተለዉ ወኪላችን ነብዩ ሲራክ በቦታዉ ተገኝቶ አነጋግሯቸዋል።

ነብዩ ሲራክ

ሸዋዬ ለገሠ

አርያም ተክሌ