የኢትዮጵያዉያን ሰልፍ በብራስልስ | አውሮጳ እና ጀርመን | DW | 13.10.2016
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

አውሮጳ እና ጀርመን

የኢትዮጵያዉያን ሰልፍ በብራስልስ

ዛሬ በአዉሮጳ የተለያዩ ሃገራት የሚገኙ ኢትዮጵያዉያን ብራስልስ ላይ ሰልፍ አካሂደዋል።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 04:13
አሁን በቀጥታ እየተሰራጨ ያለ
04:13 ደቂቃ

ኢትዮጵያዉያን ሰልፍ

 ከቤልጅግ፣ ከኔዘርላንድስ፣ ከፈረንሳይ እና ከጀርመን ወደብራስልስ እንደሄዱ የተገለጸዉ ኢትዮጵያዉያን፤ በሀገሪቱ የሚፈጸሙ ግድያዎች እና እስራትን የአዉሮጳ ኅብረት መሪዎች ለማስቆም ጥረት አድርጉ የሚል አቤቱታቸዉን በጽሑፍ አቅርበዋል። ከዚህም በተጨማሪ በቅርቡ ቢሾፍቱ ላይ በኢሬቻ በዓል ወቅት ለሞቱ እና ከዚያም በፊት በተለያዩ አጋጣሚዎች ህይወታቸዉን ላጡ ኢትዮጵያዉያን  የመታሰቢያ የሻማ ማብራት ሥርዓትም እንዳደረጉ በስፍራዉ የተገኘዉ ዘጋቢያችን ገበያዉ ንጉሤ ገልጾልናል። ሰልፉ እየተካሄደ ባለበት ሰዓት ገበያዉን በስልክ አግኝቼዋለሁ፤

ገበያዉ ንጉሤ

ሸዋዬ ለገሠ

ነጋሽ መሐመድ

Audios and videos on the topic