የኢትዮጵያና የጀርመን የልማት ትብብር | ኢትዮጵያ | DW | 23.01.2009
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የኢትዮጵያና የጀርመን የልማት ትብብር

በኢትዮጵያ የጀርመን አምባሣደር ክላስ-ዲተር-ክኖፕ ልዑካንን በማስከተል በቅርቡ ደቡብ ኢትዮጵያን ጎብኝተዋል።

default

ልዑካኑ በኮንሶ ልዩ ወረዳና በጂንካ በጀርመን ዕርዳታ የሚንቀሳቀሱ የዕርሻ ልማት ፕሮዤዎችን ሲጎበኙ በስፍራው የተገኘው ጌታቸው ተድላም በአካባቢው አጠቃላይ ሁኔታ ላይ ሁለት ተከታታይ ዘገቦች ማቅረቡ አይዘነጋም። ዛሬም በጀርመን ዕርዳታ ስለሚንቀሳቀሰው የአካባቢው የዕርሻ ልማት የሚከተለውን ማጠቃለያ ዘገባ ልኮልናል።