የኢትዮጵያና የጀርመን ረዥም ዘመናት ግንኙነት | እንወያይ | DW | 09.11.2014
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

እንወያይ

የኢትዮጵያና የጀርመን ረዥም ዘመናት ግንኙነት

ኢትዮጵያና ጀርመን ዘመናት የተሻገረ የሁለትዮሽ ግንኙነት በመካከላቸዉ የመሠረቱ ሃገራት መሆናቸዉ በመረጃዎች የተመዘገበ ነዉ። ሁለቱ ሃገራት ይፋዊ የዲፕሎማሲ ዉል ከተፈራረሙም 105 ዓመታት ተቆጥተዋል።

Audios and videos on the topic