የኢትዮጵያና የኬንያ የፀጥታ ኃይሎች የድንበር ላይ ግጭት | ኢትዮጵያ | DW | 24.11.2015
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የኢትዮጵያና የኬንያ የፀጥታ ኃይሎች የድንበር ላይ ግጭት

የኢትዮጵያ ወታደሮች ድንበር አቋርጠው ከኬንያ የጸጥታ ሃይሎች ጋር መጋጨታቸውና ሶስት የኬንያ ፖሊሶች መገደላቸውን ጋዜጦች ዘግበዋል። ግጭቱን ተከትሎ ኬንያ ወታደሮቿን ወደ ድንበር አስጠግታለች።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 03:36
አሁን በቀጥታ እየተሰራጨ ያለ
03:36 ደቂቃ

የኢትዮጵያና ኬንያ የድንበር ግጭት

ይህ ሲፈጠር የመጀመሪያ አይደለም። በተለያዩ ጊዜያት በኢትዮጵያና ኬንያ ድንበር አካባቢ ተመሳሳይ ግጭቶች ተከስተዋል። በአሁኑ ግጭት የሶስት ህግ አስከባሪዎች ህይወት መጥፋት ግን ጉዳዩን የተለየ አድርጎታል። በአሁኑ ግጭት ላይ የኢትዮጵያም ሆነ የኬንያ ከፍተኛ ባለስልጣናት ያሉት ነገር የለም። ኬንያ ዋና የሚገኘው የዶይቼ ቬለ ዘጋቢ ፋሲል ግርማ ጥቃቱ የተፈጸመበት አካባቢ ባለስልጣናት በጉዳዩ ላይ ከኢትዮጵያ መንግስት ግልጽ ማብራሪያ እንደሚፈልጉ ማስታወቃቸውን በስልክ ነግሮናል።

ፋሲል ግርማ

እሸቴ በቀለ

አርያም ተክሌ

Audios and videos on the topic

ተዛማጅ ዘገባዎች