የኢትዮጵያና የሩሲያ ግንኙነት | ኢትዮጵያ | DW | 18.09.2014
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ኢትዮጵያ

የኢትዮጵያና የሩሲያ ግንኙነት

የሩሲያ ውጭ ጉዳይ ሚንስትር ሰርጌይ ላቭሮቭ፣ ከፍተኛ የኤኮኖሚና የንግድ ልዑካንን አስከትለው፣ ወደ አዲስ አበባ በመጓዝ ፤ ከኢትዮጵያ ከፍተኛ የአመራር አባላትና ከአፍሪቃ ሕብረት ባለሥልጣናት ጋር መወያየታቸው ታውቋል።

ቀጣዩ ከአዲስ አበባ የደረሰን ዘገባ ፣ የሩሲያው ውጭ ጉዳይ ሚንስትር፣ ከኢትዮጵያው አቻቸው ዶክተር ቴድሮስ አድሃኖም ጋር ባደረጉት ጭውውት ፣ በተስማሙባቸው መሠረተ ሐሳቦችና በሁለቱ አገሮች የረጅም ጊዜ የዲፕሎማሲ ግንኙነት ላይ የሚያተኩር ነው።

ጌታቸው ተድላ ኃ/ጊዮርጊስ

ተክሌ የኋላ

አርያም ተክሌ

Audios and videos on the topic