የኢትዮዽያ ኤሌክትሪክ ሃይል ሽያጭ | ኢትዮጵያ | DW | 28.07.2010
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የኢትዮዽያ ኤሌክትሪክ ሃይል ሽያጭ

የኢትዮዽያ ኤሌክትሪክ ሃይል ኮርፖሬሽን ከመጪው መስከረም ወር ጀምሮ ለጎረቤት ሃገራት የኤሌክትሪክ ሃይል ለመሸጥ ዝግጅት እያደረገ ነው ተብሏል።

default

ለዚህም የመስመር ዝርጋታ ሥራው መጠናቀቁ ተገልጿል። የኢትዮዽያ ኤሌክትሪክ ሃይል ኮርፖሬሽን ግን ዘገባዎቹን አስተባብሏል። የኤሌክትሪክ ሽያጩ የሀገሪቱን የሃይል ፍላጎት ካሟላ በሃላ ሊከናወን እንደሚችል ነው ኮርፖሬሽኑ የገለጸው።

ታደሰ እንግዳው።

ሂሩት መለሰ