የኢትዮዽያ ሳተላይት ቴሌቪዥን መቋረጥ | ኢትዮጵያ | DW | 28.07.2010
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የኢትዮዽያ ሳተላይት ቴሌቪዥን መቋረጥ

የኢትዮዽያ ሳተላይት ቴሌቪዥን ለሶስተኛ ጊዜ ተቋርጧል።

default

ገለልተኛ እንደሆነ የሚገልጸው የሳተላይት ቴሌቪዥኑ በምን ምክንያት እንደተቋረጠ ትክክለኛውን መንስዔ እያጣራሁ ነው ሲል አገልግሎቱን የሰጠው የዓረብ ሳተላይት ድርጅት ከኢትዮዽያ መንግስት ምላሽ እየጠበቀ በመሆኑ ለጊዜው አስተያየት እንደማይሰጥ ገልጿል። ድልነሳው ጌታነህ ከለንደን ዘገባ አለው።

ጌታነህ ከለንደን

ሂሩት መለሰ