የኢትዮአይሁዳውያን ወደ እስራኤል ፍልሰት | ኢትዮጵያ | DW | 20.07.2010
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የኢትዮአይሁዳውያን ወደ እስራኤል ፍልሰት

በጎንደር የሚገኙ ሰባት ሺህ ቤተ እስራኤላውያንን ወደ እስራኤል ለመውሰድ እየተደረገ ያለው ጥረት በጎ ምላሽ እያስገኘ መሆኑ ተገለጸ።

default

የኢትዮጵያ አይሁዳውያን ወደ እስራኤል እንዲፈልሱ ግፊት የሚያደርገው የኢትዮጵያውን አይሁዳውያን ጉባዔ በመባል የሚታወቀው ተቋም እንደገለጸው፡ የኢትዮጵያ አይሁዳውያን በቅርቡ ወደ እስራኤል እንደሚገቡ ተስፋ አድርጓል።

አበበ ፈለቀ
አርያም ተክሌ
ሸዋዬ ለገሰ

Audios and videos on the topic