የኢትዮቴሌኮም ክርክር ውሳኔ ማግኘት | ኢትዮጵያ | DW | 11.08.2011
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የኢትዮቴሌኮም ክርክር ውሳኔ ማግኘት

የፌዴራሉ አሠሪ እና ሠራተኞች ወሳኝ ቦርድ በከሳሽ የቴሌኮም ነባር ሠራተኞች ማህበር እና በተከሳሽ አዲሱ የኢትዮቴሌኮም አስተዳደር መካከል ለተነሳው ክርክር ዛሬ ነሀሴ አስራ ሁለት ቀን ውሳኔ ሰጠ።

default

ቦርዱ በሰጠው ውሳኔ መሰረት፡ ሁለቱም ወገኖች በገለልተኛ አደራዳሪ ፊት ቀርበው ችግራቸውን በድርድር መፍታት ይጠበቅባቸዋል። ታደሰ እንግዳው እንደዘገበው፡ ተቀናቃኞቹ ቡድኖች ውሳኔውን ተቀብለውታል።

ታደሰ እንግዳው

አርያም ተክሌ

Audios and videos on the topic