የኢትዮቴሌኮም አስተዳደር እና የሠራተኛው ማህበር ክርክር | ኢትዮጵያ | DW | 23.08.2011
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የኢትዮቴሌኮም አስተዳደር እና የሠራተኛው ማህበር ክርክር

የአሠሪ እና ሠራተኞች ወሳኝ ቦርድ በከሳሽ የኢትዮ ቴሌኮም ነባር የሠራተኞች ማህበራቸው እና በተከሳሽ አዲሱ የኢትዮቴሌኮም አስተዳደር መካከል የተነሳውን ክርክር ዛሬም ተመልክቶ ብይኑን ለሚቀጥለው ሳምንት አሻግሮታል።

default

ችሎቱ ዛሬ ሊሰጥ ለቀጠረው የመጨረሻ ብይን ውሳኔ ያልሰጠው ደግሞ በኢትዮቴሌኮም ውስጥ አዲስ የሰራተኞች ማህበር ተቋቁሞ ህጋዊ ተወካይ እኔ ነኝ ብሎ ክስ በማቅረቡ ነው። ችሎቱን ወኪላችን ታደሰ እንግዳው ተከታትሎታል።

ታደሰ እንግዳው

አርያም ተክሌ

ነጋሽ መሐመድ

Audios and videos on the topic