የኢትዪጽያ የሰብአዊ መብት ጥበቃ ጉዳይ በአዉሮጻዉያኑ አይን | ኢትዮጵያ | DW | 11.12.2009
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የኢትዪጽያ የሰብአዊ መብት ጥበቃ ጉዳይ በአዉሮጻዉያኑ አይን

የተባበሩት መንግስታት የሰብአዊ መብትን ለማስጠበቅ በአዋጅ የደነገገበትን 61 ኛ አመት በማስመልከት ትናንት በቀኑ በኢትዮጽያ ባለፉት 18 አመታት የሰብአዊ የመብት እንዲሁም የዲሞክራሲና የእድገት አቅጣጫ

default

በርሊን ከተማ

በምን ሁኔታ ላይ ይገኛል በማለት ኢትዮጽያዉያን እና አዉሮጻዉያን ምሁሮች ትናንት ጀርመን መዲና በርሊን ላይ ስብሰባ ተቀምጠዋል። ትናንት ሙሉ ቀን በዘለቀዉ ስብሰባ ላይ አዉሮጻዉያን ምሁሮች በኢትዮጽያ ስላለዉ ሰብአዊ መብት ጥበቃ ላይ ጥናታቸዉን አቅርበዉ ተደምጦአል። የበርሊኑ ወኪላችን ይልማ ሃይለሚካኤል በቦታዉ ተገኝቶ ይህንን አሰባስቦአል

ይልማ ሃይለሚካኤል፣ አዜብ ታደሰ፣

አርያም ተክሌ