የ«ኢቲዮ ቴሌ-ኮም» ና የቻይና ኩባንያዎች ስምምነት | ኢትዮጵያ | DW | 20.08.2013
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የ«ኢቲዮ ቴሌ-ኮም» ና የቻይና ኩባንያዎች ስምምነት

ኢቲዮ ቴሌኮም ፣ ከፊል የቴሌኮሙዩኒኬሽን ማስፋፊያ ዕቅድ ማስፈጸሚያ የሚሆን 800 ሚሊዮን ዶላር የሚያስወጣ ውል፣ ZTE በሚል ምህጻር ከታወቀው የቻይና ኩባንያ ጋር ተፈራረመ። ቀደም ሲል፣ ከሌላው «ሁዋዌ» በሚል መጠሪያ ከታወቀው

የቻይና ኩባንያም ጋር ተመሳሳይ ስምምነት የተደረገ ሲሆን፤ ውሉ በአጠቃላይ፣ የአንድ ቢሊዮን 600 ሚሊዮን ዶላር ስምምነትን የሚመለከት ነው ።


ጌታቸው ተድላ ኃ/ጊዮርጊስ

ሂሩት መለሰ

ተክሌ የኋላ

Audios and videos on the topic