የኢቲቪ ዘጋቢ ፊልምና አስተያየት | ኢትዮጵያ | DW | 26.08.2014
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ኢትዮጵያ

የኢቲቪ ዘጋቢ ፊልምና አስተያየት

ትናንት ምሽት በመንግሥት ቁጥጥር ሥር የሚገኘዉ የኢትዮጵያ ቴሌቪዥን «ያልተገሩ ብዕሮች» በሚል ርዕስ አንድ ዘጋቢ ፊልም አቅርቧል።

በፊልሙ የጋዜጠኝነት የፖለቲካ ሳይንስና የሕግ ምሁራን እንዲሁም የግል ተበዳዮች ያላቸዉ ቀርበዉ በግል የኅትመት ዉጤቶች ላይ አሉ ያሏቸዉን ችግሮች መዘርዘራቸዉን ዘጋቢያችን ዮሐንስ ገብረእግዚአብሔር በላከልን ዘገባ ጠቅሷል። ይህን ዘጋቢ ፊልም የተከታተሉ አንዳንድ ሰዎችን አስተያየት በማሰባሰብ ዮሐንስ ተከታዩን ልኮልናል።

ዮሐንስ ገብረእግዚአብሔር

ሸዋዬ ለገሠ

ሂሩት መለሰ

Audios and videos on the topic