የኢሳት ስርጭት ዳግም መቋረጥ | ኢትዮጵያ | DW | 10.02.2011
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የኢሳት ስርጭት ዳግም መቋረጥ

የኢትዮጵያ ሳተላይት ቴሌቪዥን የስርጭት አገልግሎት በምህፃሩ ኢሳት በመባል የሚታወቀዉ ፤

default

ወደኢትዮጵያ የሚያደርገዉ ስርጭት ለአራተኛ ጊዜ መታወኩን አስታወቀ። ገለልተኛ እንደሆነ የሚገልፀዉ የኢሳት የቴሌቪዥን አገልግሎት ከዚህም በፊት በአረብ ሳት አማካኝነት ያስተላልፍ የነበረዉ ስርጭት ለሶስት ጊዜ ወደኢትዮጵያ እንዳይደርስ መወኩን አመልክቷል።

የሎንደኑ ወኪላችን ድልነሳ ጌታነህ የኢሳትን ቃል አቀባይ አነጋግሮ ተከታዩን ዘገባ ልኮልናል፤

ድልነሳ ጌታነህ

ሸዋዬ ለገሠ