የኢራፓ ጥያቄ | ኢትዮጵያ | DW | 18.10.2017
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የኢራፓ ጥያቄ

ኢራፓ በሚል ምሕፃረ ቃል የሚጠራዉ ተቃዋሚ ፓርቲ ማዕከላዊ ኮሚቴ ባወጣዉ መግለጫ እንዳለዉ የኢትዮጵያ ሕዝብ የሥልጣን ሽግግር እንዲደረግ እየጠየቀ ነዉ።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 03:09
አሁን በቀጥታ እየተሰራጨ ያለ
03:09 ደቂቃ

«ኢሕአዴግ ለሰላማዊ የሥልጣን ሽግግር ይዘጋጅ» ኢራፓ

የኢትዮጵያ ገዢ ፓርቲ ኢሕአዴግ ሠላማዊ የሥልጣን ሽሽግግር ለማድረግ እንዲዘጋጅ የኢትዮጵያ ራዕይ ፓርቲ የተሰኘዉ ተቃዋሚ የፖለቲካ ማሕበር ጠየቀ።ኢራፓ በሚል ምሕፃረ ቃል የሚጠራዉ ተቃዋሚ ፓርቲ ማዕከላዊ ኮሚቴ ባወጣዉ መግለጫ እንዳለዉ የኢትዮጵያ ሕዝብ የሥልጣን ሽግግር እንዲደረግ እየጠየቀ ነዉ።ፓርቲዉ ጥያቄዉን እንደሚያምንበት አስታዉቆ ኢሕአዴግም የሕዝብን  ጥያቄ ተቀብሎ ለሥልጣን ሽግግር እንዲዘጋጅ አሳስቧል። 

ጌታቸዉ ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ

ነጋሽ መሐመድ

ኂሩት መለሰ

 

 

Audios and videos on the topic

ተዛማጅ ዘገባዎች