የኢራን የጅምላ ችሎት እና የአውሮጳ ህብረት ወቀሳ | አውሮጳ/ጀርመን | DW | 11.08.2009
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

አውሮጳ/ጀርመን

የኢራን የጅምላ ችሎት እና የአውሮጳ ህብረት ወቀሳ

በኢራን ባለፈው ሰኔ የተካሄደውን እና አህማዲ ኔዣድ ድጋሚ የተመረጡበትን ፕሬዚደንታዊ ምርጫ ውጤት በመቃወም አደባባይ ከወጡት መካከል

default

ኢራናዉያኑ ተከሳሾች

የኢራን መንግስት ካሰራቸው ሰሞኑን ወደአንድ መቶ በሚሆኑት ላይ ሰሞኑን ክስ ተመስርቶ ካለፉት ጥቂት ቀናት ወዲህ ችሎታቸው በጅምላ መታየት የጀመረበትን አሰራር የአውሮጳ ህብረት በጥብቅ ነቀፈ። የታሰሩት እንዲፈቱም ዓለም አቀፉ ማህበረሰብ ጥሪ አስተላልፎዋል።

ገበያው ንጉሴ/አርያም ተክሌ/ሸዋዬ ለገሠ

Audios and videos on the topic