የኢራን የአቶም ሳይንቲስት የተገደሉበት መንስዔ | ዓለም | DW | 12.01.2012
 1. Inhalt
 2. Navigation
 3. Weitere Inhalte
 4. Metanavigation
 5. Suche
 6. Choose from 30 Languages

ዓለም

የኢራን የአቶም ሳይንቲስት የተገደሉበት መንስዔ

የኢራን የአቶም ሳይንቲስት ለተገደሉበት መንስዔ ተጠያቂዎቹ ዮናይትድ እስቴትስ እና እስራኤል ናቸው ትላለች ኢራን።

default

የ 32 ዓመቱ የአቶም ሳይንቲስት - ሞስጠፋ አህመዲ ሮሳን

ትናንት በኢራን መዲና ቴህራን በተጣለ የፈንጂ ጥቃት መኪናቸው ዉስጥ የነበሩ አንድ የአቶም ሳይንቲስት መገደላቸውንና አብረዋቸው የነበሩ ሌሎች ሁለት ተሳፋሪዎች መቁሰላቸውን የአገሪቱ የመገናኛ ብዙኋን ገልጿል። ለዚህ ጥቃት ተጠያቂዎቹ ዮናይትድ እስቴትስ እና እስራኤል ናቸው ትላለች ኢራን።  ቻይና- በኢራን ላይ የተጣለውን ማዕቀብ እንደማትደግፍ ስትገልፅ  በሌላ በኩል ጃፓን -ከዪናይትድ እስቴትስ እና ሌሎች አገሮች ጎን ለመቆም ወስናለች። ለዝርዝሩ ልደት አበበ

Audios and videos on the topic

 • ቀን 12.01.2012
 • አዘጋጅ
 • ያትሙ ገፁን ያትሙ
 • Permalink https://p.dw.com/p/13iO9
 • ቀን 12.01.2012
 • አዘጋጅ
 • ያትሙ ገፁን ያትሙ
 • Permalink https://p.dw.com/p/13iO9