የኢህአዴግ 10ኛ ጉባኤ መሪ በመምረጥ ተጠናቀቀ | ኢትዮጵያ | DW | 31.08.2015
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የኢህአዴግ 10ኛ ጉባኤ መሪ በመምረጥ ተጠናቀቀ

ከአርብ ነሐሴ 22/2007 ዓ.ም. ጀምሮ 10ኛ ድርጅታዊ ጉባኤውን በመቀሌ ሲያካሂድ የቆየው የኢትዮጵያ ህዝቦች አብዮታዊ ዴሞክራሲያዊ ግንባር /ኢህአዴግ/ ጠ/ሚ ሀይለማርያም ደሳለኝን በድጋሚ የፓርቲዉ ሊቀመንበር በማድረግ ጉባኤዉን ዛሬ ነሐሴ 25 2007 ዓ.ም. አጠናቋል።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 03:46
አሁን በቀጥታ እየተሰራጨ ያለ
03:46 ደቂቃ

የኢህአዴግ 10ኛ ጉባኤ መሪ በመምረጥ ተጠናቀቀድርጅቱ አቶ ደመቀ መኮንንን ዳግም በምክትል ሊቀመንበርነት መምረጡን በቦታዉ የሚገኘዉ ወኪላችን በስልክ በሰጠን ቃለ ምልልስ ገልጾልናል።
ዮሃንስ ገብረግዚአብሄር
አዜብ ታደሰ

Audios and videos on the topic