የኢህአዴግ ጉባኤና የጠቅላይ ሚንስትር መለስ ዜናዊ የስልጣን ዘመን | ኢትዮጵያ | DW | 09.09.2009
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የኢህአዴግ ጉባኤና የጠቅላይ ሚንስትር መለስ ዜናዊ የስልጣን ዘመን

ሰሞኑን ኢህአዴግ ባካሄደው ጉባኤ ጠቅላይ ሚንስትር መለስ ዜናዊን ጨምሮ ነባር ከፍተኛ አመራሩን በሂደት በአዲስ ሊቀይር እንደሆነ የመንግስት መገናኛ ብዙሀን ዘግቧል። ቀጣዩ ከአዲስ አበባ የደረሰን ዘገባ ይህን ውሳኔ አስመልክቶ የተቃዋሚ ፓርቲዎች የሰጡትን አስተያየት ያካተተ ነው። ታደሰ እንግዳው አጠናቅሮታል።

ጠቅላይ ሚንስትር መለስ ዜናዊ

ጠቅላይ ሚንስትር መለስ ዜናዊ

ታደሰ እንግዳው/ማንተጋፍቶት ስለሺ/ሂሩት መለሰ