የኢህአዴግ ውሳኔ እና በአሜሪካ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና አስተያየት | ኢትዮጵያ | DW | 04.01.2018
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ኢትዮጵያ

የኢህአዴግ ውሳኔ እና በአሜሪካ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና አስተያየት

ኢህአዴግ የፖለቲካ እስረኞችን እፈታለሁ ማለቱ እና ማዕከላዊንም እዘጋለሁ በጎ ቢሆንም በጥርጣሬ እንደሚመለከቱት በሰሜን አሜሪካ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ገለጹ። በእስር እያሉ በግፍ የተገደሉ ሰዎች ገዳዮችም ለፍርድ መቅረብ እንደሚገባቸው አሳስበዋል።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 04:01

«ለብዙዎች ሞት ተጠያቂ የሆኑትም ለፍርድ መቅረብ አለባቸው።»

መክብብ ሸዋ

አርይም ተክሌ

ሸዋዬ ለገሠ

Audios and videos on the topic

ተዛማጅ ዘገባዎች