የኢህአዴግ ዉሳኔ እና የተቃዋሚዎች አስተያየት | ኢትዮጵያ | DW | 02.01.2017
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የኢህአዴግ ዉሳኔ እና የተቃዋሚዎች አስተያየት

የኢትዮጵያ ህዝቦች አብዮታዊ ዴሞክራሲያዊ ግንባር /ኢህአዴግ/ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ከታህሳስ 22 እስከ 23 2009ዓ,ም ባካሄደዉ ስብሰባ በጥልቀት የመታደስ ንቅናቄ መድረኮች በተቀመጠላቸዉ አቅጣጫ እየቀጠሉ መሆኑን የመንግሥት መገናኛ ብዙሃን ዘገቡ።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 04:17
አሁን በቀጥታ እየተሰራጨ ያለ
04:17 ደቂቃ

የኢህአዴግ ዉሳኔና ተቃዋሚዎች

 

 በዘገባዉ እንደተገለጸዉ በሀገሪቱ የመድበለ ፓርቲ ሥርዓቱን ለማጠናከርም ከተቃዋሚዎች ጋር ክርክር እና ድርድር ለማድርግ ኢህአዴግ ዝግጁ ነኝ ብሏል። አባባሉ ግን ለተቀዋሚ ፓርቲ አባላት ብዙም እንዳልተዋጠላቸዉ ዘጋቢያችን ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር ከአዲስ አበባ  ያሰባሰበዉ አስተያየት ያመለክታል።

ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር

ሸዋዬ ለገሠ

ኂሩት መለሰ

Audios and videos on the topic