የኢህአዴግ እና የተቃዋሚ ፓርቲዎች ድርድር  | ኢትዮጵያ | DW | 03.03.2017
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ኢትዮጵያ

የኢህአዴግ እና የተቃዋሚ ፓርቲዎች ድርድር 

በውይይቱ የተካፈሉ ተቃዋሚ ፓርቲዎች ለዶቼቬለ እንደተናገሩት ሁለቱ ወገኖች 5 ነጥቦችን በያዘው የድርድሩ ዓላማዎች ላይ ተስማምተዋል ።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 02:51

የገዢዉ ፓርቲ እና የተቃዋሚዎች ድርድር 

ዛሬ ለአራተኛ ጊዜ ለድርድር የተቀመጡት ኢህአዴግ እና ተቃዋሚ ፓርቲዎች በድርድሩ ዓላማዎች ላይ መግባባት ላይ ደረሱ ። በውይይቱ የተካፈሉ ተቃዋሚ ፓርቲዎች ለዶቼቬለ እንደተናገሩት ሁለቱ ወገኖች 5 ነጥቦችን በያዘው የድርድሩ ዓላማዎች ላይ ተስማምተዋል ።ይሁን እና የመነጋገሪያ ሰነዱ ርዕስ ላይ ገና አልተስማሙም ። ድርድሩ በሚቀጥለው ሳምንትም እንደሚቀጥል የአዲስ አበባው ወኪላችችን ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር  ዘግቧል ። 
ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር
ኂሩት መለሰ
አዜብ ታደሰ 

Audios and videos on the topic