የኢህአዴግ እና የተቃዋሚ ፓርቲዎች ውይይት | ኢትዮጵያ | DW | 18.01.2017
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ኢትዮጵያ

የኢህአዴግ እና የተቃዋሚ ፓርቲዎች ውይይት

22 ሀገር አቀፍ የፖለቲካ ፓርቲዎች በዛሬው ዕለት ከገዢው ፓርቲ ኢህአዴግ ጋር  ተወያዩ። ፓርቲዎቹ በሀገሪቱ እና ሕዝቡን በሚመለከቱ ጉዳዮች ላይ በቀጣይ በሚያደርጉት የድርድር ሂደት ላይ መክረዋል።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 03:57

የፖለቲካ ውይይት

የተቃዋሚ የፖለቲካ ፓርቲዎች ውይይቱ እንዲደረግ ጥሪ ያቀረበው ኢህአዴግ የውይይቱ መሪ ሊሆን እንደማይችል በማመልከት፣  ድርድሩ በገለልተኛ ወገን እንዲመራ ሀሳብ አቅርበው ገዢው ፓርቲ በሀሳቡ መስማማቱን ገልጸዋል።

ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ

አርያም ተክሌ

ሸዋዬ ለገሠ

Audios and videos on the topic

ተዛማጅ ዘገባዎች