የኢህአዴግን ውሳኔ የተቃወመ ሰላማዊ ሰልፍ በአዲግራት | ኢትዮጵያ | DW | 14.06.2018
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የኢህአዴግን ውሳኔ የተቃወመ ሰላማዊ ሰልፍ በአዲግራት

የኢህአዴግ ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ባለፈው ሳምንት ያሳለፋቸውን ውሳኔዎች አስመልክቶ የሶስት ቀን አስቸኳይ ስብሰባ ያካሄደው የህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ ማዕከላይ ኮሚቴ ትናንት ያወጣው መግለጫ በኢህአዴግ ውስጥ ያለውን መከፋፈል እንደሚያመለክት አንድ የፖለቲካ ሳይንስ ምሁር ተናገሩ።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 03:07
አሁን በቀጥታ እየተሰራጨ ያለ
03:07 ደቂቃ

የአዲግራት ሰላማዊ ሰልፍ

የኢህአዴግ ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ በኢትዮ ኤርትራ ድንበር ውዝግብ ላይ የሰጠውን ውሳኔ በመቃወምም የኢሮብ ሕዝብ  ዛሬ በአዲግራት ከተማ ሰላማዊ ሰልፍ አካሂደዋል።

ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር

አርያም ተክሌ

ነጋሽ መሀመድ

Audios and videos on the topic

ተዛማጅ ዘገባዎች