የኡጋንዳ ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ ዘመቻ | ኢትዮጵያ | DW | 08.11.2010
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የኡጋንዳ ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ ዘመቻ

ኡጋንዳ እ.ጎ.አ በ 2011 ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ ታካሂዳለች ። ለዚሁ ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ የሀገሪቱን ፕሬዝዳንት ዩዌሪ ሙሴቬኒን ጨምሮ 8 ዕጩ ተወዳዳሪዎች የምርጫ ዘመቻ ጀምረዋል ።

default

ፕሬዝዳንት ሙሴቬኒ

ከዕጩ ተወዳዳሪዎቹ አንዱ ግን የሀገሪቱ የምርጫ ኮሚሽን በአዳዲስ አባላት እስካልተተኩ ድረስ ቅስቀሳውን አልጀምርም ማለታቸው ምርጫውን ከከዚህ ቀደሞቹ የኡጋንዳ ምርጫዎች አወዛጋቢ ሳያደርገው እንደማይቀር ከወዲሁ አስግቷል ።

አሌክስ ጊታ

ሂሩት መለሰ

ሸዋዬ ለገሠ