የኡጋንዳ ጦር እና አደገኛው አማጺ ቡድን | አፍሪቃ | DW | 03.09.2016
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

አፍሪቃ

የኡጋንዳ ጦር እና አደገኛው አማጺ ቡድን

የኡጋንዳ ጦር አደገኛውን የዓማጺ ቡድን ማደን ሊያቆም መሆኑን በሀገሪቱ የጦር ኃይሎች አዛዥ ጄኔራል ካቱንባ ዋማላ በኩል አስታውቋል።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 08:53

የኡጋንዳ ጦር አደን

የኡጋንዳ ጦር አደገኛውን የዓማጺ ቡድን ማደን ሊያቆም መሆኑን በሀገሪቱ የጦር ኃይሎች አዛዥ ጄኔራል ካቱንባ ዋማላ በኩል አስታውቋል። ጦሩ ራሱን «የጌታ ተከላካይ ጦር» በእንግሊዝኛ ምኅጻሩ LRA እያለ የሚጠራው የአማጺ ቡድንን ማደኑን ትቶ ሊወጣ መሆኑ የገለጠው የሚተባበረው በማጣቱ ነው። የአፍሪቃ ኅብረት ጦር በቦታው ቢገኝም ከጫማ አንስቶ አጠቃላይ ወጪያችንን ራሳችን ማውጣታችን ኢኮኖሚያችንን አናግቶታል ሲሉ የጦር ሠራዊቱ ቃል አቀባይ ሻለቃ ፓዲ አንኩንዳ ለዶይቸ ቬለ ተናግረዋል።

ይልማ ኃይለሚካኤል

ማንተጋፍቶት ስለሺ

Audios and videos on the topic