የአ ጎ አ አባል ሀገራት ምክክር በአዲስ አበባ | ኢትዮጵያ | DW | 12.08.2013
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የአ ጎ አ አባል ሀገራት ምክክር በአዲስ አበባ

ዩኤስ አሜሪካ እና አፍሪቃ፣ «አፍሪካን ግሮውትስ ኤንድ ኦፖርቹኒቲ አክት» በምሕፃሩ «አ ጎ አ» በሚል ውል ባነቃቁት የንግድና የኤኮኖሚ ትብብር ዛሬ በአዲስ አበባ ምክክር ማካሄድ ጀመሩ።

በዚሁ በአፍሪቃ ህብረት በተከፈተው የሁለት ቀናት ጉባዔ ላይ የ39 አፍሪቃ ሀገራት የንግድ ሚንስትሮች፣ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚንስትር ኃይለ ማርያም ደሳለኝ እና የዩኤስ አሜሪካ የንግዱ ዘርፍ ተጠሪ ማይክል ፍሮማን ተሳታፊዎች ናቸው።

ጌታቸው ተድላ ኃይለጊዮርጊስ

አርያም ተክሌ

ሂሩት መለሰ

Audios and videos on the topic