የአ/አበባ እና የዋሽንግተን ዲሲ እህትማማች ከተሞችነት | ዓለም | DW | 12.12.2013
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ዓለም

የአ/አበባ እና የዋሽንግተን ዲሲ እህትማማች ከተሞችነት

አዲስ አበባ እና ዋሽንግተን ዲሲ እህትማማች ከተሞች ሆኑ። ሁለቱ ከተሞች ይህን የሚ,ለከተውን ስምምነት ትናንት በዩ ኤስ አሜሪካ የዋሽንግተን ዲሲ ከተማ ተፈራርመዋል። ስምምነቱ የኤኮኖሚ፣ የትምህርት እና የልማቱን ትብብር ይበልጥ የሚያጠናክር ፣ የልምድ ልውውጥ እንዲኖር የሚያደርግ መሆኑ ተገልጾዋል።

አበበ ፈለቀ

አርያም ተክሌ

ነጋሽ መሀመድ

Audios and videos on the topic