የአፍጋኒስታን ፕሬዚደንት ድጋሚ መመረጥ ያስከተለው ክርክር | ዓለም | DW | 04.11.2009
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ዓለም

የአፍጋኒስታን ፕሬዚደንት ድጋሚ መመረጥ ያስከተለው ክርክር

የአፍጋኒስታን አስመራጭ ኮሚሽን ፕሬዚደንት ሀሚድ ካርዛይን ያለፈው ነሀሴ ፕሬዚደንታዊ ምርጫ አሽናፊ ያለበት ድርጊት እያከራከረ ነው።

default

ኮሚሽኑ ይህን ውሳኔ የደረሰው ተፎካካሪያቸው አብዱላ አብዱላ ከሁለተኛው ዙር ፕሬዚደንታዊ ምርጫ እንደማይሳተፉ ካስታወቁ በኋላ ነው። ላ,ብዱላህ እና ደጋፊዎቻቸው ይህንኑ ውሳኔ ህገወጥ ነው ሲሉ ተቃውመውታል።

ራትቢል ሻቤል /ይልማ ኃይለሚካኤል/አርያም ተክሌ

ነጋሽ መሐመድ

Audios and videos on the topic