የአፍጋኒስታን የፓርላማ ምርጫ ዝግጅት | ዓለም | DW | 17.09.2010
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ዓለም

የአፍጋኒስታን የፓርላማ ምርጫ ዝግጅት

ነገ ይጀመራል ተብሎ ለሚጠበቀው የአፍጋኒስታን የምክር ቤት አባላት ምርጫ ቅድመ ዝግጅቶች በመጠናቀቅ ላይ ናቸው ።

default

የሴት ተወዳዳሪዎች ምሰል

ይሁንና ባላፉት ሁለት ቀናት በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ የሀሰት የምርጫ ካርዶች መሰራጨታቸው በምርጫው ና በውጤቱ ላይ ውዝግብ እንዳያስነሳ አስግቷል ። የፀጥታ አለመረጋጋት የምርጫው ዕንቅፋት ይሆናል የሚል ግምትም አለ ። በሌላም በኩል ምርጫው ለሌላ ጊዜ እንዲተላለፍም ጥያቄዎች እየቀረቡ ነው ። ነብዩ ሲራክ ከጅዳ ዝርዝሩን ልኮልናል ።

ነብዩ ሲራክ ፣ ሂሩት መለሰ

ነጋሽ መሐመድ