የአፍቃሪ ናዚዎች ጥቃት በመግልን | አውሮጳ/ጀርመን | DW | 24.08.2007
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

አውሮጳ/ጀርመን

የአፍቃሪ ናዚዎች ጥቃት በመግልን

ጥቃቱ ጀርመናውያን ለውጭ ዜጎች ያላቸውን አመለካከት ዳግም ጥያቄ ምልክት ውስጥ አስገብቷል ።

ጥቃት የደረሰበት ህንዳዊ..

ጥቃት የደረሰበት ህንዳዊ..

በቁጥር ሀምሳ የሚሆኑ ቀኝ አክራሪ ጀርመናውያን ስምንት ህንዳውያንን በከተማይቱ የበዓል ዝግጅት ይካሄድበት ከነበረበት ስፍራ ተተናኩለው ከዚያም በከተማይቱ አደባባይ እያሳደዱ ጉዳት አድርሰውባቸዋል ። በወቅቱም « የውጭ ዜጎች ከሀገራችን ይውጡ » « እዚህ የሚገዛው የጀርመን ብሄርተኝነት ነው ። » እያሉ ድምፃቸውን ከፍ አድርገው ይጮሁ ነበር ።