የአፍሪቃ ጋዜጠኞች ደህነትና ዋስትና | ኢትዮጵያ | DW | 03.09.2010
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የአፍሪቃ ጋዜጠኞች ደህነትና ዋስትና

ለአፍሪቃዉያን ጋዜጠኞች ዋስትና ክብካቤ ለማድረግ የሚያስችል ጉባኤ በአፍሪቃ ህብረት የስብሰባ አዳራሽ ተካሂዷል።

default

ለሁለት ቀናት ተካሂዶ ዛሬ የተጠናቀቀዉ ጉባኤ በአፍሪቃ ጋዜጠኞች ፊደሪሽን ትብብር የተዘጋጀ ነዉ። ጉባኤ ሲጠናቀቅም የጋራ ዉሳኔ አሳልፏል።

ጌታቸዉ ተድላ፣ አዜብ ታደሰ

ሸዋዪ ለገሰ