የአፍሪቃ የፊልም ድግስ በአዲስ አበባ | ኢትዮጵያ | DW | 08.11.2012
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የአፍሪቃ የፊልም ድግስ በአዲስ አበባ

ከለርስ ኦፍ ዘናይል በሚል ርዕስ ዓለም ዓቀፍ የአፍሪቃ የፊልም ድግስ ትናንት ማምሻዉን አዲስ አበባ ላይ በብሄራዊ ቴያትር ተከፍቷል።

እስከ ህዳር 2 ቀን 2005ዓ,ም ድረስ በሚቆየዉ በዚህ በዓል ከ28 የአፍሪቃ ሀገሮች የመጡ በርካታ ፊልሞች ለዕይታ ይቀርባሉ። በአስር መስኮችም ሽልማቶች ይሰጣሉ። ወኪላችን ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር ዘገባ ልኮልናል.

ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር

ሸዋዬ ለገሠ

ተክሌ የኋላ

DW.COM

Audios and videos on the topic