የአፍሪቃ የዘንድሮ ህልም | ኢትዮጵያ | DW | 15.02.2010
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የአፍሪቃ የዘንድሮ ህልም

የአፍሪቃ ኅብረት የያዝነዉ የአዉሮጳዉያኑ 2010ዓ,ም በክፍለ ዓለሙ ሰላምና ዋስትና የሚሰፍንበት ዓመት እንደሚሆን አዉጇል።

default

አፍሪቃ በዉስጧ ባሉ የተለያዩ አገራት ግጭትና አለመረጋጋት የሚታዩባት መሆኗ ይታወቃል። ይህ አስመልክቶ ባለፈዉ ዓርብ ለአገር ዉስጥኛ ዉጪ ጋዜጠኞች መግለጫ የሰጡት የአፍሪቃዉ ኅብረት ኮሚሽን ፕሬዝደንት ከጋዜጠኞቹ ለቀረቡላቸዉ ጥያቄዎች ምላሽ ሰጥተዋል። የአዲስ አበባዉ ወኪላችን ጌታቸዉ ተድላ ፒንግን በማነጋገር ቀጣዩን ዘገባ አጠናቅሮ ልኮልናል።

ጌታቸዉ ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ/ሸዋዬ ለገሰ

አርያም ተክሌ

Audios and videos on the topic