የአፍሪቃ የዉሃ ሳምንት | ጤና እና አካባቢ | DW | 25.11.2010
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ጤና እና አካባቢ

የአፍሪቃ የዉሃ ሳምንት

በአዲስ አበባ የአፍሪቃ የዉሃ ሳምንት አህጉራዊ የሚኒስትሮች ስብሰባ እየተካሄደ ነዉ።

default

በዘርፉ የተሰማሩ የመንግስታት ተቋማት ተጠሪዎችና መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች ተወካዮች የተገኙበት በአፍሪቃ የኤኮኖሚ ኮሚሽን አዳራሽ የሚካሄደዉ ጉባኤ አህጉሪቱ ያላትን የዉሃ ሃብት በአግባቡ ስለመጠቀም በሰፊዉ ይነጋገራል።

ጌታቸዉ ተድላ

ተክሌ የኋላ