የአፍሪቃ የአቅም ግንባታ ድርጅት እና ስራው | ኢትዮጵያ | DW | 29.04.2010
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የአፍሪቃ የአቅም ግንባታ ድርጅት እና ስራው

ለአፍሪቃ የተቋቋመው የአቅም ግንባታ ድርጅት በምህጻሩ ኤ ሲ ቢ ኤፍ በአፍሪቃ ሁለት መቶ ሀያ ሶስት ፕሮዤዎች በማካሄድ ላይ መሆኑን የድርጅቱ ዋና ጸሀፊ ዶክተር ፍራኒ ሎውቲየ አስታወቁ።

default

ከነዚህ ፕሮዤዎች መካከልም ሶስቱ የሚገኙት በኢትዮጵያ ነው። ድርጅታቸው በአህጉሩ ስለሚያካሂደው ተግባር ጌታቸው ተድላ ኃይለጊዮርጊስ ዶክተር ሎውቲየን አነጋግሮዋል።

ጌታቸው ተድላ ኃይለጊዮርጊስ
አርያም ተክሌ
ተክሌ የኋላ

Audios and videos on the topic