የአፍሪቃ የተፈጥሮ ጋዝ ሐብት | ጤና እና አካባቢ | DW | 08.07.2010
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ጤና እና አካባቢ

የአፍሪቃ የተፈጥሮ ጋዝ ሐብት

የአፍሪቃ ን የተፈጥሮ ጋዝ ሐብት ለመሻማት ምዕራባውያኑ የነዳጅ ኩባንያዎችና የኤሌክትሪክ ኃይል አመንጪ ድርጅቶች እሽቅድምድም ላይ ናቸው ።

default

ይሁንና ከአፍሪቃ በተለይ የኃይል ምንጭ ፈላጊ ወደ ሆነው የአውሮፓ አህጉር የተፈጥሮ ጋዝን ማጓጋዙ እንዲህ ቀላል ሆኖ አልተገኘም ። ሂደቱ አስቸጋሪ ወጪውም ከፍተኛ ነው ። በዚህ የተነሳም በአንዳንድ የአፍሪቃ አገሮች የሚገኘው የተፈጥሪ ጋዝ እንዲሁ በመባከን ላይ ይገኛል ።

ይልማ ሐይለሚካኤል

ሂሩት መለሰ