የአፍሪቃ የሽምግልና ታዛቢዎች ቡድን የስልጣን ርክክብ | አፍሪቃ | DW | 16.09.2014
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

አፍሪቃ

የአፍሪቃ የሽምግልና ታዛቢዎች ቡድን የስልጣን ርክክብ

የአፍሪቃ የሽምግልና ታዛቢዎች ቡድን በአፍሪቃ አዳራሽ የስልጣን ርክክብ አደረገ። የአዲሱ አባላት በሀገራቱ መሪዎች ስማቸዉ በተጠቆመዉ መሰረት የስልጣን ርክክቡ ተከናዉኖ፤

በቀጣይ ስራቸዉን ለማከናወን ጉባኤአቸዉን በዝግችሎት በማከናወን ላይ እንደሚገኙ የአዲስ አበባዉ ወኪላችን ጌታቸዉ ተድላ ኃይለጊዮርጊስ ከአዲስ አበባ ያደረሰን ዘገባ ያመለክታል።

ጌታቸዉ ተድላ ኃይለጊዮርጊስ

አዜብ ታደሰ

አርያም ተክሌ

Audios and videos on the topic