የአፍሪቃ የሰብዓዊ መብት ቀን | ኢትዮጵያ | DW | 21.10.2010
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የአፍሪቃ የሰብዓዊ መብት ቀን

በአፍሪቃ የሰብዓዊ መብቶች ለማስከበር የተረቀቀዉ የአፍሪቃ የሰብዓዊ መብቶች ቻርተር የኅብረቱ አባል አገራት በሙሉ እንዲፈርሙ የአፍሪቃ ኅብረት ዋና ጸሐፊ ጥሪ አቀረቡ።

default

የአፍሪቃ አገራት መሪዎች

ዛሬ የታሰበዉን አፍሪቃ የሰብዓዊ መብቶች ቀን አስመልክተዉ ዋና ጸሐፊዉ እንደተናገሩት በክፍለ ዓለም አፍሪቃ የሰብዓዊ መብቶች ይዞታ እያሽቆለቆለ ነዉ። ዕለቱ አዲስ አበባ ላይ በአፍሪቃ ኅብረት በልዩ ልዩ ዝግጅቶች ታጅቦ መከበሩን ወኪላችን ታደሰ እንግዳዉ ከስፍራዉ የላከልን ዘገባ ያስረዳል።

ታደሰ እንግዳዉ

ሸዋዬ ለገሠ

አርያም ተክሌ