የአፍሪቃ የሰላምና የደህንነት ምክር ቤትና ሶማልያ | ኢትዮጵያ | DW | 08.01.2010
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የአፍሪቃ የሰላምና የደህንነት ምክር ቤትና ሶማልያ

የአፍሪቃ የሰላምና የደህንነት ምክር፣ ቤት በወቅቱ የሶማልያ ይዞታ ላይ መክሮ በዛሪዉ እለት የተለያዩ ጥሪዎችን አሳልፎአል።

default

የሰላምና ደህንነት ምክር ቤቱ በሶማልያ ጉዳይ ላይ ዝርዝር ጥሪ ከማሳለፉ በፊት በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የሶማልያ ልዩ መልክተኛን አምባሳደር አህመድ ሁድ አብደላን ጨምሮ በተለያዩ ወገኖች የቀረቡ አስተያየቶችንና ዘገባዎች አድምጦአል። ታደሰ እንግዳዉ ዝርዝሩን ይዞአል።

ታደሰ እንግዳዉ፣ አዜብ ታደሰ
ነጋሽ መሃመድ

ተዛማጅ ዘገባዎች