የአፍሪቃ የመንገዶች ጥገና ማኅበር | ኢትዮጵያ | DW | 01.07.2016
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ኢትዮጵያ

የአፍሪቃ የመንገዶች ጥገና ማኅበር

የኢትዮጵያ እና የአፍሪቃ የመንገዶች ጥገና የገንዘብ ድጎማ ማኅበር ቋሚ ጽሕፈት ቤት አዲስ አበባ ላይ ተከፈተ። ማኅበሩ 34 የአፍሪቃ ሃገራትን በአባልነት ያቀፈ ነዉ።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 03:31

የመንገዶች ጥገና

ስለማኅበሩ ዓላማ እና አገልግሎት የማኅበሩ ፕሬዝደንት የሰጡትን ማብራሪያ በማካተት የአዲስ አበባ ዘጋቢያችን ጌታቸዉ ተድላ ኃይለጊዮርጊስ ተከታዩን ልኮልናል።

ጌታቸዉ ተድላ ኃይለጊዮርጊስ

ሸዋዬ ለገሠ

ነጋሽ መሐመድ

Audios and videos on the topic