የአፍሪቃ የልማት እንቅስቃሴና ዕዳ ጥናት | አፍሪቃ | DW | 27.07.2016
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

አፍሪቃ

የአፍሪቃ የልማት እንቅስቃሴና ዕዳ ጥናት

የተባበሩት መንግሥታት የንግድ እና ልማት ተቋም በእንግሊዝኛዉ ምሕፃር UNCTAD የዘንድሮዉን የጥናት ጥራዝ ለአፍሪቃ ሃገራት አሰራጨ። ጥናቱ አፍሪቃ ዉስጥ ያለዉን የልማት እንቅስቃሴ እና የዕዳ ጫና በዝርዝር የሚያሳይ እንደሆነም ተገልጿል።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 03:40
አሁን በቀጥታ እየተሰራጨ ያለ
03:40 ደቂቃ

ልማት እና ዕዳ

ከዚህም በተጨማሪ የተደረገዉ ጥናት ለልማቱ የሚበጅ የአማራጭ ስልትም መጠቆሙን በድርጅቱ የዘርፉ ኃላፊ ለዶቼ ቬለ አመልክተዋል። ኃላፊዋ ከዚህም ሌላ በማደግ ላይ የሚገኙ ሃገራት በልማት ስም የተጋፈጡትን የዕዳ ጫና እንዴት ይወጡታል በሚል ላቀረበላቸዉ ጥያቄም ማብራሪያ እንደሰጡት ዘጋቢያችን ጌታቸዉ ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ ከአዲስ አበባ በላከልን ዘገባ ጠቅሷል።

ጌታቸዉ ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ

ሸዋዬ ለገሠ

አርያም ተክሌ

Audios and videos on the topic

ተዛማጅ ዘገባዎች