የአፍሪቃ እግር ኳስ ዋንጫ፤ ያሸንፋሉ ተብለዉ የሚጠበቁ ቡድኖች | የመገናኛ ብዙኃን ማዕከል ሙሉ ይዘት | DW | 16.01.2017
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ስፖርት

የአፍሪቃ እግር ኳስ ዋንጫ፤ ያሸንፋሉ ተብለዉ የሚጠበቁ ቡድኖች

የዘንድሮዉን አፍሪቃ የእግር ኳስ ዋንጫ ግጥምያ አሸናፊ ኮትዴቮአር ናት ሲሉ ከወዲሁ የዘርፉ ባለሞያዎች መላምታቸዉን እየሰጡ ነዉ። የሌሎች አፍሪቃ ሃገራት ብሔራዊ ቡድኖችም ቢሆን ዋንጫዉን የማግኘት ጥሩ ተስፋ አላቸዉ።