የአፍሪቃ እና የዐረቡ ዓለም የንግድ ም/ቤት | ኤኮኖሚ | DW | 21.05.2014
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ኤኮኖሚ

የአፍሪቃ እና የዐረቡ ዓለም የንግድ ም/ቤት

አፍሪቃ፣ የዐረቡ ዓለም እና የመካከለኛው ምሥራቅ ሀገራት እያጠናከሩት ያሉትን የንግድ ምክር ቤት ወደ አንድ የንግድ ቀጣና ለማሳደግ በሚያስችላቸው ዘዴ ላይ ከጥቂት ጊዜ በፊት ተስማምተዋል። የዛሬው የከኤኮኖሚው ዓለም ዝግጅት ትኩረት ምክር ቤቱ በሁለቱ ቡድኖች መካከል ያለውን የንግድ ግንኙነት በማሳደጉ ላይ በያዘው ሚና ላይ አድርጓል።

default

ጌታቸው ተድላ ኃይለጊዮርጊስ

አርያም ተክሌ

Audios and videos on the topic